ዕብራውያን 11:16 NASV

16 አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:16