ዕብራውያን 11:8 NASV

8 አብርሃም ርስት አድርጎ ወደሚቀበለው ስፍራ እንዲሄድ በተጠራ ጊዜ በእምነት ታዘዘ፤ ወዴት እንደሚሄድ ባያውቅም፣ እሺ ብሎ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:8