ዮሐንስ 12:13 NASV

13 የዘንባባም ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤“ሆሣዕና!”“በጌታ ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው!”“የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:13