ዮሐንስ 16:17 NASV

17 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንዶቹ፣ “ ‘ከጥቂት ጊዜ በኋላ አታዩኝም፤ ይሁን እንጂ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ታዩኛላችሁ’ እንዲሁም፣ ‘ወደ አብ ስለምሄድ’ ሲል ምን ማለቱ ነው?” ተባባሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 16:17