20 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “እኔ ለዓለም በግልጽ ተናግሬአለሁ፤ አይሁድ በተሰበሰቡበት ምኵራብ፣ በቤተ መቅደስም ሁል ጊዜ አስተምሬአለሁ፤ በስውር የተናገርሁት የለም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:20