22 በማግሥቱ በባሕሩ ማዶ የቀሩት ሰዎች በዚያ አንዲት ጀልባ ብቻ እንደ ነበረች ተረዱ፤ ኢየሱስ እንዳልተሳፈረና ደቀ መዛሙርቱ ብቻቸውን እንደሄዱም ዐወቁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:22