ፊልጵስዩስ 1:7 NASV

7 በልቤ ስላላችሁ፣ ስለ ሁላችሁ እንዲህ ማሰቤ ተገቢ ነው፤ በእስራቴም ሆነ ለወንጌል ስመክትና ሳጸናው ሁላችሁም ከእኔ ጋር የእግዚአብሔር ጸጋ ተካፋዮች ናችሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 1:7