10 ከእግዚአብሔር በተሰጠኝ ጸጋ መጠን፣ እንደ አንድ ብልኅ ግንበኛ መሠረትን ጣልሁ፤ ሌላውም በላዩ ላይ ይገነባል፤ ነገር ግን እያንዳንዱ እንዴት እንደሚገነባ መጠንቀቅ አለበት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 3:10