1 ሳሙኤል 1:11 NASV

11 እንዲህም ብላ ስእለት ተሳለች፤ “የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ የአገልጋይህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝና አገልጋይህን ሳትረሳት ወንድ ልጅ ብትሰጣት፣ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ፤ ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:11