1 ሳሙኤል 1:2 NASV

2 እርሱም አንዲቱ ሐና፣ ሌላዪቱ ፍናና የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት፤ ፍናና ልጆች ሲኖሯት፣ ሐና ግን ምንም ልጅ አልነበራትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:2