1 ሳሙኤል 1:1 NASV

1 በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም ኤፍሬማዊ ሲሆን፣ የኤያሬምኤል ልጅ፣ የኢሊዩ ልጅ፣ የቶሑ ልጅ፣ የናሲብ ልጅ፣ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:1