1 ሳሙኤል 1:7 NASV

7 ይህም በየዓመቱ ይደጋገም ነበር፤ ሐና ወደ እግዚአብሔር ቤት በምትወጣበት ጊዜ ሁሉ፣ እስክታለቅስና መብላት እስኪያቅታት ድረስ ጣውንቷ ታበሳጫት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 1:7