1 ሳሙኤል 10:11 NASV

11 ቀድሞ የሚያውቁት ሁሉ ከነቢያቱ ጋር ትንቢት ሲናገር ባዩት ጊዜ፣ እርስ በርሳቸው፣ “የቂስን ልጅ ምን ነካው? ሳኦልም ከነቢያት ወገን ነውን?” ሲሉ ተጠያየቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:11