1 ሳሙኤል 10:12 NASV

12 በዚያ ነዋሪ የሆነ አንድ ሰው፣ “የእነርሱስ አባት ማን ነው?” ብሎ መለሰ። ስለዚህ፣ “ሳኦልም ከነቢያት ወገን ነውን?” የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:12