1 ሳሙኤል 10:24 NASV

24 ሳሙኤልም መላውን ሕዝብ፣ “እግዚአብሔር የመረጠውን ሰው አያችሁን? ከሕዝቡ ሁሉ የሚስተካከለው ማንም የለም” አለ።ከዚያም ሕዝቡ፣ “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!” ብሎ ጮኸ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:24