25 ሳሙኤልም ለንጉሥ የሚገባውን ወግና ሥርዐት ለሕዝቡ ገልጦ ካስረዳ በኋላ በመጽሐፍ ጽፎ በእግዚአብሔር ፊት አኖረው። ከዚህ በኋላ ሳሙኤል እያንዳንዱን ሰው ወደየቤቱ አሰናበተ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 10:25