1 ሳሙኤል 12:15 NASV

15 እግዚአብሔርን የማትታዘዙና በትእዛዛቱም ላይ የምታምፁ ከሆነ ግን፣ እጁ በአባቶቻችሁ ላይ እንደ ነበረች ሁሉ በእናንተም ላይ ትሆናለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 12:15