1 ሳሙኤል 13:11 NASV

11 ሳሙኤልም፣ “ያደረግኸው ምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።ሳኦልም እንዲህ ሲል መለሰ፤ ሰራዊቱ መበታተኑን፣ አንተም በቀጠርኸው ጊዜ አለመምጣትህን፣ ፍልስጥኤማውያንም በማክማስ መሰብሰባቸውን አየሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:11