1 ሳሙኤል 13:12 NASV

12 ‘ስለዚህ ፍልስጥኤማውያን ወርደው ወደ ጌልገላ ይመጡብኛል፤ እኔም የእግዚአብሔርን ሞገስ አልለመንሁም’ ብዬ አሰብሁ። ስለዚህ የሚቃጠል መሥዋዕት ማቅረብ ግድ ሆነብኝ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:12