1 ሳሙኤል 13:5 NASV

5 ፍልስጥኤማውያን ሦስት ሺህ ሠረገሎች፣ ስድስት ሺህ ፈረሰኞች ቊጥሩ እንደ ባሕር አሸዋ የበዛ ሰራዊት ይዘው እስራኤልን ለመውጋት ተሰበሰቡ፤ ወጥተውም ከቤት አዌን በስተ ምሥራቅ ባለችው በማክማስ ሰፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:5