1 ሳሙኤል 13:6 NASV

6 እስራኤላውያን፣ ያሉበት ሁኔታ እጅግ የሚያሠጋ መሆኑንና ሰራዊታቸውም በከባድ ጭንቀት ውስጥ መግባቱን ባዩ ጊዜ፣ በየዋሻውና በየቊጥቋጦው፣ በየዐለቱ መካከልና በየገደሉ እንዲሁም በየጒድጓዱ ሁሉ ተደበቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:6