1 ሳሙኤል 14:24 NASV

24 ሳኦል፣ “ዛሬ ጠላቶቼን ከመበቀሌ በፊት እስከ ማታ ድረስ እህል የሚበላ ሰው የተረገመ ይሁን” ብሎ ሕዝቡን አምሎ ስለ ነበር፣ በዚያች ዕለት የእስራኤል ሰዎች ተጨንቀው ዋሉ፤ ስለዚህ ከሕዝቡ አንድም እህል የቀመሰ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 14:24