1 ሳሙኤል 15:15 NASV

15 ሳኦልም፣ “ሰራዊቱ ከአማሌቃውያን ማርከው ያመጧቸው ናቸው፤ ምርጥ ምርጦቹ በጎችና በሬዎች ለእግዚአብሔር ለአምላክህ መሥዋዕት እንዲሆኑ ሳይገድሉ የተዉአቸው ናቸው፤ የቀሩትን ግን በሙሉ አጥፍተናል” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:15