1 ሳሙኤል 15:16 NASV

16 ሳሙኤልም ሳኦልን፣ “ስማ! ትናንት ማታ እግዚአብሔር የነገረኝን ልንገርህ?” አለው።ሳኦልም፣ “ንገረኝ” ሲል መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 15:16