1 ሳሙኤል 16:5 NASV

5 ሳሙኤልም፣ “አዎን፤ ለሰላም ነው፤ የመጣሁትም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ላቀርብ ነው፤ እናንተም ራሳችሁን ቀድሳችሁ ከእኔ ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ” ሲል መለሰላቸው። ከዚያም እሴይንና ልጆቹን ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱም እንዲመጡ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 16:5