1 ሳሙኤል 17:20 NASV

20 ዳዊት በማለዳ በጎቹን ለጠባቂ ትቶ፣ እሴይ እንዳዘዘው ዕቃውን ይዞ ጒዞ ጀመረ። ልክ ሰራዊቱ እየፎከረ ለውጊያ ቦታ ቦታውን ለመያዝ በሚወጣበት ጊዜ ከጦሩ ሰፈር ደረሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:20