1 ሳሙኤል 17:40 NASV

40 ከዚያም በትሩን በእጁ ያዘ፤ አምስት ድቡልቡል ድንጋዮች ከወንዝ መርጦ በእረኛ ኮረጆው ከጨመረ በኋላ፣ ወንጭፉን በእጁ ይዞ፣ ወደ ፍልስጥኤማዊው ቀረበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:40