1 ሳሙኤል 19:4 NASV

4 ዮናታን ለአባቱ ለሳኦል ስለ ዳዊት እንዲህ ሲል መልካም ነገር ተናገረ፣ “ንጉሥ በአገልጋዩ በዳዊት ላይ ክፉ ነገር አያድርግ፤ እርሱ አልበደለህም፤ ያደረገውም ነገር በእጅጉ ጠቅሞሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 19:4