1 ሳሙኤል 21:4 NASV

4 ካህኑም፣ “ሰው ሁሉ የሚበላው እንጀራ የለኝም፤ ነገር ግን ሰዎቹ በቅርቡ ከሴት የተጠበቁ ከሆነ፣ የተቀደሰ እንጀራ በዚህ አለ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 21:4