1 ሳሙኤል 21:6 NASV

6 ስለዚህ ካህኑ የተቀደሰውን እንጀራ ለዳዊት ሰጠው፤ ከእግዚአብሔር ፊት ተነሥቶ በትኩስ እንጀራ ከተተካው ከኅብስተ ገጹ በስተቀር በዚያ ሌላ እንጀራ አልነበረምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 21:6