1 ሳሙኤል 21:7 NASV

7 በዚያችም ዕለት ከሳኦል አገልጋዮች አንዱና የእረኞቹ አለቃ የሆነው ኤዶማዊው ዶይቅ እዚያው በእግዚአብሔር ፊት እንዲቈይ ተገዶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 21:7