1 ሳሙኤል 23:18 NASV

18 ሁለቱም በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን አደረጉ። ከዚያም ዮናታን ወደ ቤቱ ሄደ፤ ዳዊት ግን እዚያው ሖሬሽ ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:18