1 ሳሙኤል 23:19 NASV

19 የዚፍ ሰዎች ወደ ጊብዓ ወደ ሳኦል ወጥተው እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ ዳዊት ከየሴሞን በስተ ደቡብ በኤኬላ ኰረብታ ላይ በሖሬሽ ምሽጎች ውስጥ በመካከላችን ተደብቆ የለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:19