1 ሳሙኤል 26:14 NASV

14 ዳዊት ሰራዊቱንና የኔርን ልጅ አብኔርን፣ “አበኔር ሆይ፣ አትመልስልኝምን?” ሲል ተጣራ።አበኔርም፣ “በንጉሡ ላይ የምትጮኽ አንተ ማነህ?” በማለት መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:14