15 ዳዊትም እንዲህ አለ፤ “አንተ ብርቱ ሰው ነህ? በእስራኤልስ ዘንድ አንተን የሚመስል ማን ነው? እነሆ፤ አንድ ሰው ንጉሡን ጌታህን ለመግደል መጥቶ ነበር፤ ታዲያ አንተ ንጉሥ ጌታህን ያልጠበቅኸው ስለምንድን ነው?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:15