8 አቢሳም ዳዊትን፣ “ዛሬ እግዚአብሔር ጠላትህን በእጅህ ላይ ጥሎታል፤ አሁንም እኔ አንድ ጊዜ በጦር ወግቼ ከመሬት ጋር ላጣብቀው፤ መድገምም አያስፈልገኝም” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:8