1 ሳሙኤል 26:7 NASV

7 ስለዚህ ዳዊትና አቢሳ በሌሊት ሰራዊቱ ወዳለበት ሄዱ። እነሆ፤ ሳኦል በሰፈሩ ውስጥ ተኝቶ ጦሩም ራስጌው አጠገብ በመሬት ላይ ተተክሎ ነበር፤ አበኔርና ወታደሮቹም በዙሪያው ተኝተው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:7