1 ሳሙኤል 27:10 NASV

10 አንኩስም፣ “ዛሬ በማን ላይ ዘመታችሁ?” ሲል በጠየቀው ጊዜ ዳዊት፣ “የዘመትነው በይሁዳ ደቡብ፣ ወይም በይረሕምኤላውያን ደቡብ፣ ወይም በቄናውያን ደቡብ ላይ ነው” በማለት ይመልስ ነበር።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 27:10