1 ሳሙኤል 27:9 NASV

9 ዳዊትም ምድሪቱን በመታበት ጊዜ፣ ወንድም ሆነ ሴት በሕይወት አላስቀረም፤ ነገር ግን በጎችንና ላሞችን፣ አህዮችንና ግመሎችን እንዲሁም ልብሶችን ወሰደ፤ ወደ አንኩስም ተመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 27:9