1 ሳሙኤል 27:12 NASV

12 አንኩስም በልቡ፣ “እርሱ ራሱ የገዛ ሕዝቡ የሆኑት እስራኤላውያን እጅግ እንዲጠሉት ስላደረገ፣ ለዘላለም አገልጋዬ ይሆናል” ብሎ ስላሰበ ዳዊትን አመነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 27:12