1 ሳሙኤል 28:1 NASV

1 በዚያን ዘመን ፍልስጥኤማውያን፣ እስራኤልን ለመውጋት ሰራዊታቸውን ሰበሰቡ። አንኩስም ዳዊትን፣ “አንተና ሰዎችህ አብራችሁኝ ለጦርነት መውጣት እንዳለባችሁ ዕወቁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 28:1