1 ሳሙኤል 30:22 NASV

22 ከዳዊት ተከታዮች ክፉዎቹና ምናምንቴዎቹ ሁሉ ግን፣ “አብረውን ስላልዘመቱ ካመጣነው ምርኮ አናካፍላቸውም፤ ነገር ግን እያንዳንዱ ሚስቱንና ልጆቹን ይዞ መሄድ ይችላል” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 30:22