1 ሳሙኤል 4:17 NASV

17 ወሬውን ያመጣውም ሰው፣ “እስራኤል ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤ ሰራዊቱም ከፍተኛ እልቂት ደርሶበታል፤ እንዲሁም ሁለቱ ልጆችህ አፍኒንና ፊንሐስ ሞተዋል፤ የእግዚአብሔርም የኪዳኑ ታቦት ተማርኮአል” ብሎ መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 4:17