1 ሳሙኤል 4:18 NASV

18 ሰውየው ስለ እግዚአብሔር ታቦት በተናገረ ጊዜ፣ ዔሊ በቅጥሩ በር አጠገብ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ በጀርባው ወደቀ፤ እርሱም ያረጀና ሰውነቱም የሚከብድ ስለ ነበር፣ ዐንገቱ ተሰብሮ ሞተ። እርሱም ለአርባ ዓመት በእስራኤል ላይ ፈራጅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 4:18