1 ሳሙኤል 5:10 NASV

10 ስለዚህ የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ አቃሮን ሰደዱት።የእግዚአብሔር ታቦት እዚያ ሲገባም፣ የአቃሮን ሕዝብ፣ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት ያመጡብን እኛንና ሕዝባችንን ለማስፈጀት ነው” በማለት ጮኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:10