1 ሳሙኤል 5:11 NASV

11 የእግዚአብሔር እጅ በርትቶባቸው ስለ ነበር፣ ሞት ከተማዪቱን እጅግ አስደንግጦአት ነበርና ሕዝቡ የፍልስጥኤማውያንን ገዦች በሙሉ ጠርተው፣ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት ከዚህ አርቁልን፤ ወደ ገዛ ስፍራው ይመለስ፤ ያለዚያ እኛንም ሕዝባችንንም ይፈጃል” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:11