1 ሳሙኤል 6:14 NASV

14 ሠረገላውም ወደ ቤትሳሚስ ወደ ኢያሱ ዕርሻ መጥቶ በአንድ ትልቅ ቋጥኝ አጠገብ ቆመ። ሕዝቡም የሠረገላውን ዕንጨት ፈልጠው፣ ሁለቱን ላሞች የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገው ለእግዚአብሔር አቀረቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:14