1 ሳሙኤል 6:15 NASV

15 ሌዋውያኑም የእግዚአብሔርን ታቦት፣ የወርቅ ዕቃዎቹን ከያዘው ሣጥን ጋር አውርደው በትልቁ ድንጋይ ላይ አኖሩ። በዚያችም ዕለት የቤትሳሚስ ሕዝብ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት አቀረቡ፤ መሥዋዕቶችንም ሠዉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:15