1 ሳሙኤል 7:10 NASV

10 ሳሙኤል የሚቃጠለውን መሥዋዕት በሚያሳርግበት ጊዜ፣ ፍልስጥኤማውያን እስራኤልን ለመውጋት ቀረቡ። ይሁን እንጂ በዚያ ዕለት እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን ላይ ከባድ የነጐድጓድ ድምፅ ስላንጐዳጐ ደባቸው እጅግ ተሸበሩ፤ ድልም ተመተው ከእስራኤላውያን ፊት ሸሹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 7:10