1 ሳሙኤል 7:9 NASV

9 ሳሙኤልም አንድ የሚጠባ የበግ ግልገል ወስዶ ሙሉ ለሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ለእግዚአብሔር አቀረበው፤ ስለ እስራኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 7:9